በአማራ ብሔራዊ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በበጀት ዓመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ የስቴሽነሪ/አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የአውቶሞቲቭ እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያ እቃዎች፣ የአኒማል ሳይንስ እቃዎች እና የጋርመንት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል19 Comments