አማራ ልማት ማህበር (አልማ) በተለያዩ ቦታዎች የሚገለገልባቸውን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ሶስተኛ ወገንን ጨምሮ የመድህን ዋስትና ሽፋን አገልግሎት /ኢንሹራንስ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሦስት ዓመት የኢንሹራንስ (የመድን ሽፋን) ዋስትና ማስገባት ይፈልጋል19 Comments