በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ1ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና የኮምፒውተሮች እና ኮፒማሽኖች ፕሪንተሮች ጥገና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 16 Comments