የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በሸካ ዞን የአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ያሉት ሴ/ር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ /ኮምፒዩተሮችና ላፕቶፖች/፣ ሞተር ሳይክሎችና የሞተርና የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብሶችና የስፌት አገ/ቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments