ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ዞኖችና ወረዳዎች ለሚተገብራቸው የሰብዓዊ እርዳታና የልማት ሥራዎች ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ካምፓኒዎችን አወዳድሮ ስራዎች በሚኖሩበት ጊዜ ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት የውል ስምምነት በመፈራረም የጭነት አገልግሎት ለማሠራት ይፈልጋል 15 Comments