የሀረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት አደጋ መከላከል እና የምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት (ገዢው አካል) በክልሉ ለሚያስፈልግ የሰብአዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውሉ የእህል፣ የጥራጥሬ፣ የምግብ ዘይት እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን (NFI Kits) ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ (National Competitive Bidding – NCB) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል