በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ አስ/ር የሾኔ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለእናቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚሰጥ አምቡላንስ መኪና በአደጋ ምክንያት ተበላሽቶ የቆመ ስለሆነ በመኪና ጥገና ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments