DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም. በመሰረተ ልማት ዲች ግንባታ ከፍቅርተ ወ/ማሪያም እስከ PLC ርዝመት 230 ሜትር /የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ በግንባታ ዘርፉ ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ BC/GC አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

15 Comments
  • 1
  • 2
  • 3
DireTenders.com 2025