ዋልታ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን ስር በሚገኙ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም በማረቆ ልዩ ወረዳ ውስጥ ላሉ አርሶ አደሮች በ2019/20 ምርት ዘመን በቡታጅራ ከተማ ከሚገኘው ማእከላዊ መጋዘን ወደ ማራገፊያ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ በግልጽ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ (ቁጥር ዋገዩ 001/2019) አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል