በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የአባያ ወረዳ ገንዘብ ጽቤት በ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ ፈርኒቸሮችን፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎችን፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስና ጫማዎችን፣ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዕቃዎች አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉትን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments