ካዮ ኃ/የተ ሁለገብ አትክልትና ፍራፍሬ ግ/ህ/ሥ/ዩኒየን ከዲላ ከተማ ከሚገኝ መጋዘን ወደ ማራገፊያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ አና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል