በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ መ/ቤቶች ቢሮዎች ጽ/ቤቶች እና ቀበሌዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments