የሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፣ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል21 Comments