የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት የቢሮ አላቂ እቃዎችን (የጽህፈት መሳሪያዎችን)፣ የደንብ ልብስና ተዛማጅ ቁሳቁሶችን፣ የጽዳት እቃዎችን (ሌሎች አላቂ እቃዎችን) እና የቢሮ ቋሚ እቃዎችን (ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና ሌሎች) በብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments