በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደ/ወ/ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የቀላል መኪና መለዋወጫ እቃዎች እና የቀላል መኪና ተሽከርካሪ ጎማ ለመግዛት ይፈልጋል