አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ. የግል ማህበር የቋሚ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክና የሳኒተሪ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ማፅጃና ተያያዥ እቃዎች፣ እንዲሁም የIT እና ተያያዥ እቃዎችን በሎት (LOT) አደራጅቶ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል