Addis Zemen(Jan 17, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ
የጨረታ መለያ ቁጥር ስ.ክ.ቢ.ግ.ጨ 005/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የላብራቶሪ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ተጋብዘዋል።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ሊስት ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ብር 95,000.00 (ዘጠና አምስት ሺህ)ማስያዝ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው መሆን አለበት።
5. ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።
6. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ብር 300 (ሦስት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት 5 ኪሎ ከሚገኘው ስፖርት ኮሚሽን ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፤
7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዋናውን እና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታው ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፤ ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም::
9. ዘግይቶ የመጣ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
10. ቢሮው ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡– አምስት ኪሎ ብሔራዊ ሙዚየም ጀርባ ስፖርት ኮሚሽን ሕንፃ 6ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ – በስልክ ቁፕር 011 8 12 45 79
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ
{ document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { if (el.closest('#job-detail-content')) { el.style.display = 'none'; } }); }); // Also hide the action buttons const actions = document.querySelector('.job-actions'); if (actions) actions.style.display = 'none'; // Restore after printing (attach listener BEFORE calling print) window.addEventListener('afterprint', function restore() { selectorsToHide.forEach(selector => { document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { el.style.display = ''; }); }); if (actions) actions.style.display = ''; window.removeEventListener('afterprint', restore); }, { once: true }); // Now trigger the print dialog window.print(); } function downloadJobPDF() { printJobDetails(); }