Reporter(Dec 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ 

ያገለገሉ ማሽነሪዎች፤ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የማሽንመለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ

ጨረታ ቁጥር 004/2018

ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሎት 1 ያገለገሉ ማሽኖች፣

1.1 የቱቦ ማምረቻ ማሽን

ተ.ቁ

የማሽኑ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

Tube making machine /OME/ Including all electrical controlling boards, gear boxes. Different size and types of dies as it is…-manufacturing capacity range in thickness 1.0mm up to 4.0mm

-manufacturing capacity in tube diameter. up to 210mm or 20mmx20mm up to 120mm x 120mm square tube.

Includes Different size and types of dies for all profiles

በጥቅል

 

1

1.2 ፕሬስ ማሽን (Press machine) 450ቶን!

ተ.ቁ

የማሽኑ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

2

MURARO Cold drawing Hydraulic Press Complete

በጥቅል

 

1

MODEL (TD) 450/200

Press capacity 450/200 Tons

Table size 1300x1600mm

Includes Different size and types of dies for all profiles

1.3 ቻናል ማምረቻ ማሽን (-chael machine)

ተ.ቁ

የማሽኑ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

2

U-channel Products machine

በጥቅል

1

1.4 ማፅጃ ማሽን

ተ.ቁ

የማሽኑ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

2

Hot water pressure machine

በጥቅል

1

1.5 ኮምፕረስር (Compressor)

ተ.ቁ

የማሽኑ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

2

Air Compressor ELGI 30/6/91 ME-04-009

በጥቅል

1

ሎት 2፡ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች

.

የተሸከርካሪው ዓይነት

1

LIFAN 620 Chassis LLV2A3A25A0217195 Engine No.2F481Q3 Y100601460 plate no. 3-45681ET

2

LIFAN 620 Chassis LLV2A3A2XA0217192 engine

no.2F481Q3*Y100601463*plate no.3-45683ET

3

SabbaJeely Chassis L6T7524S5FX0455598

Engine No. MR479Q*F6L105310*plate no.3-79819ET

4

Saba geely chassis LB37824S1EX0198999 engine

no.J4G15DE4XL002520 pate no.3-70673ET

5

Isuzu pick up Chassis ATFSS4HTG102321

Engine No. 4JAI-278883 plate no.3-09249ET

6

MOTOR CYCLE Chassis ss1G12A352103273 3-2402

7

MOTOR CYCLE Chassis No DG01X-0245648 3-2401

8

MOTOR CYCLE Chassis No JS1 SG12A352103273

 

  • ሎት 34፤5 የተለያዩ ፊቲንጎችና አክሰሰሪዎች
  • ሎት 6የማሽን መለዋወጫዎች
  • ሎት 7ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች (ኮምፒተሮች፤ ጠረጴዛዎች፤ ወንበሮችና ሌሎች)
  • ሎት 8የተለያዩ እቃዎች
  • ሎት 9- የእንጨት መደርደሪያዎች

በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በድርጅታችን ዋና መስሪያቤት የሽያጭ ዋና ክፍል ዘወትር ከሰኞ እስክ ቅዳሜ በስራ ሰዓት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል

ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለእያንዳንዳቸው ሎቶች የጠቅላላ ዋጋውን ቢያንስ 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

ጨረታው ታህሳስ 15 ቀን 2018 .. ከረፋዱ 400 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 410 ሰዓት ይከፈታል

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው

  • አድራሻ ቃሊቲ ከቶታል ማደያ ፊት ለፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
  • ስልክ 011 4 340110/011435 16 62/435 16 92/0114 34 24 10

{ document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { if (el.closest('#job-detail-content')) { el.style.display = 'none'; } }); }); // Also hide the action buttons const actions = document.querySelector('.job-actions'); if (actions) actions.style.display = 'none'; // Restore after printing (attach listener BEFORE calling print) window.addEventListener('afterprint', function restore() { selectorsToHide.forEach(selector => { document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { el.style.display = ''; }); }); if (actions) actions.style.display = ''; window.removeEventListener('afterprint', restore); }, { once: true }); // Now trigger the print dialog window.print(); } function downloadJobPDF() { printJobDetails(); }