Be’kur (Apr 14, 2025)

 ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የስማዳ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 ዓ/ም በመደበኛ በጀት እና በስፖርት ምክርቤት በጀት ለስማዳ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት  ጽ/ቤት ስር  ከወገዳ ቄስውሃ ፈንቶሜዳ እና ከወገዳ ሰኞ ገበያ- አስፋሜዳ ለሚያሰራዉ መንገድ የጠጠር ማልበስ ስራ ለማስራት

  • ሎት 1 ሮሎ እናግሬደር ማሽን
  • ሎት2 የስፖርት እቃና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለማሽኑ ነዳጅን ጨምሮ ማንኛውንም  ወጭ በጨረታ አሸናፊ የሚሸፈን ይሆናል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች ማሟላት የሚፈለግባቸው  መስፈርቶች

1. ህጋዊ /ወቅታዊ/ የታደሰ የዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያለው /ላት/

2. የዘመኑን ግብር የከፈለና ቲን ካርድ ማቅረብ የሚችል፣

3. ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ 200,000 /ሁለት መቶ ሽህ/ብር እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውንና ሌሎች መረጃዎቻቸውን በፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በስማዳ ወረዳ ግ/ን/አስ/ደ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 26 ለሥራው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡

5. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሀሣብ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን፣ማህተማቸዉንና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር አለባቸው፡፡

7. የጨረታው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሣብ ላይ ለውጥ /ማሻሻያ/ ማድረግና ከጨረታው እራሣቸውን ማግለል አይችሉም ስርዝ ድልዝ ፍፁም የተከለከለ ነዉ፡፡

8. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጭ እንደሚሆኑና ለወደፊቱም በመንግስት የግዥ ጨረታ እንዳይሳተፉ የሚደረጉ መሆኑን እንገልፃለን፡

9. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሠነድ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ስ/ወ/ገ/ያዥ ቢሮ ቁጥር 12 መግዛት ይችላሉ፡፡

10. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ አንድ በመቶ /1%/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም  በጥሬ ገንዘብ ለዋና ገንዘብ ያዥ ማስያዝና ያስያዙበትን ኮፒ ፖስታ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

11. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በከፊልም ኆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

12. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

13. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ 10 በመቶ /10%/ የውል ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

14. ለበለጠ ማብራሪያ በሥልክ ቁጥር 0586670167 ደውሎ ወይም ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 26 በአካል ጠይቆ መረዳት ይቻላል፡፡

የስ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት