Government (Mar 21, 2025)

Invitation for Bid
የመኪና እቃ መለዋወጫ (REVO)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0059-2017-PUR
  • Object of Procurement: የመኪና እቃ መለዋወጫ (REVO)
  • Description: የመኪና እቃ መለዋወጫ (REVO)
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Procuring Entity: Wollo University
  • Clarification Request Deadline: Mar 21, 2025, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Mar 24, 2025, 10:00:00 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን እቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ወጭ አጓጉዘዉ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተቋሙ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  3. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ሊያስገቡ የሚችሉት በሚመለከተዉ አካል ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ በተፈለገዉ ጥራትና ደረጃ እንዲሁም በእቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/230e538c-720f-4f0c-9f72-2df79cd156f2/open