Gamo Gofa Zone Daramalo Woreda F/E/D/Bureau

አዲስ ዘመን
(Feb 05, 2025)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የዳራማሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት በልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም 5 በ2017 ዓ.ም በካፒታል በጀት ለሚሰሩ ሥራዎች

  1. የፋብርካ ቁሳቁስ/የእርሻ መሣሪያ፣ የግንባታ አና ውሃ ዕቃዎች (ወ.ዘ.ተ…)፣
  2. የንብ ቀፎ ዘመናዊ፣ ሽግግር፣ ባህላዊ፣ over all cloth ወ.ዘ.ተ…፣
  3. የተለያየ ዘር/የደን፣ የፍራፍሬ እና የጓሮ አትክልት ዘር፣
  4. የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ድንጋይና አሸዋ በጭነት ማመላለሽ/ እና
  5. ኤሌክትሮኒክስ፣ የውሃ ፓምፕ Diesel Water pump/RBP-305D Model በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ በጥቅል/lot/ ግዥ ለመግዛት ያፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟላ መጫረት ይችላል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
  2. በዘርፉ የንግድ የምዝገባ ምስክ ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  4. TIN Number ያለው፣
  5. በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበ
  6. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበርያ ለፋብርካ ቁሳቁስ 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/፣ ለንብ ቀፎ 10,000/አስር ሺህ ብር/፣ ለተለያየ ዘር 10,000/አስር ሺህ ብር/፣ ለኮንስትራክሽን ማቴሪያል 10,000/አስር ሺህ/ ብር እና ለኤሌክትሮኒክስ 10,000/አስር ሺ.ህ/ ብር ጥሬ ገንዘብ /ስፒኦ / ፣ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቅረብ የሚችል

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከወጣበት ቀን 28/5/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ለእያንዳንዱ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ ለዳራማሎ ወረዳ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመክፈል የከፈሉበትን /ገቢ ያደረጉበትን ኮፒ በመያዝ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ከ ዳራማሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ቢ.ቁ-09 በመቅረብ ከግዥ ሥራ ሂደት መውሰድ ይችላሉ፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች አንድ ኦርጅናል ፋይናንሻልና ቴክኒካል ሰነድ እንዲሁም አንድ ፎቶግራፍክ ኮፒ ፋይናሻል እና ቴክኒካል ሰነድ በትክክል በመሙላት ስም በመፃፍ፣ በመፈረም፣ ማህተም በማሳረፍ፣ የአሰሪውን አድራሻ በመፃፍ ኮፒና ኦርጅናል ተብሎ ለየብቻ ተጽፎበት ታሽጎ ሁሉም ፋይናሻል ዶክመንት በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበርያ ጭምር ተካቶ እና ታሽጎ ከላይ የተዘረዘሩ አባሪ ዶክመንቶች ሁሉ ተደርጎበት ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከወጣበት በ16ኛው ቀን 13/6/2017 ዓ.ም ከሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ 8፡30 የሚታሸግ ሲሆን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ሣጥን የሚከፈተው በዕለቱ ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በተመሳሳይ ሰዓት በቀጣዩ ሥራ ቀንና ቦታ ይከናወናል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠባቀ ነው።የተጫራቾች ለመገኘት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን አያስተጓጉልም፡፡

አሸናፊው ተጫራች ዕቃዎችን የሚያስረከበው በወረዳው ዋና ከተማ ዋጫ ድረስ በማቅረብ ሲሆን ርቀቱ ከወላይታ ሶዶ ከተማ 93 ኪ.ሜትር ነው

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 13 854 927/09 10 961 784 ላይ ይደውሉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት