
Hibret Bank S.C.
ሪፖርተር
(Jan 26, 2025)
ማስተካከያ
በሪፖርተር ጋዜጣ በቀን ጥር 11/2017 ዓ.ም በቁጥር 2580 በክፍል 1 ገጽ 42 ላይ በቁጥር 15 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ለጨረታ ማቅረባችንን በማስታወቂያ መግለጻችን ይታወቃል።
ነገር ግን የጨረታ ማስታወቂያው እንዲወጣ በተፈለገበት ቀን አልወጣም። ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ 2580 ላይ መውጣቱ በስህተት ነው። ለዚህም ይቅርታ እንጠይቃለን።
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችሁን ይህ የማስተካከያ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከጥር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት እስከ የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም በአካል በመገኘት መጐብኘት ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ፡–
የጨረታው ሙሉ ይዘት /ሙሉ መረጃ/
አልተለወጠም ስለዚህ የጨረታውን ሙሉ መረጃ በሪፖርተር ጋዜጣ በቀን ጥር 11/2017 ዓ.ም
በቁጥር 2580 በክፍል 1 ገጽ 42 ላይ የወጣውን
የጨረታ ማስታወቂያ ማየት ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ፡– 011 562 10 24/ 0114 16 97 57