Bank of Abyssinia S.C.

ሪፖርተር
(Jan 26, 2025)

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መነሻ ዋጋውን 5% (አምስት በመቶ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሳተፍ ይችላሉ።
  • ስለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ቅርንጫፎችና ሰሜን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር 6ኛ ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 (ብር አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ይቻላል።
  • የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ተሰርዞ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
  • ተጫራቾች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱ ላይ በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፁ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በስም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በስራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ እስከ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መካሄጃ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሚካሄድባቸዉ ቦታዎች ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በሰንጠረዡ በተገለጹት ቦታዎች ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 እስከ 5፡30 ይካሄዳል።
  • የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል። የሊዝ ክፍያ ውል ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ መጎብኘት ይቻላል።
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-45 94 / 0918-77 84 27 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

.

 

የተበዳሪው ሙሉ ስም

 

የመያዣ ሰጪው ስም

የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው የወጣበት ጊዜ

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው የሚካሄድበት ቀን

1

ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ /የተ/ የግ/

 

መሐመድ ኑር አሊ

 

መጋዘን

 

1736.

1081/93

ኦሮሚያ // አዳማ ከተማ ቀበሌ 01

 

22,483,670.27

 

በድጋሚ

 

ጥር 29 ቀን 2017 . // ሰሜን ሆቴል ጎን በሚገኜዉ የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ዲስትሪክት /ቤቶች

2

ይስሐቅ ሽፋሬ

 

ዘመኑ አበበ

 

ኢንቨስትመንት

31100 .

217/1089/2000

ኦሮሚያ //ሰንዳፋ ከተማ ቀበሌ 01

27,960,199,48

 

በድጋሚ

 

3

ዳንኤል መብራቱ

 

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

 

400 .

57/34/1892

ኦሮሚያ // መተሐራ ከተማ

709,845.00

 

በድጋሚ

 

4

/ አይናለም ፋንቱ

 

ጌትነት / ሚካኤል

 

ሆቴል(የእንግዳ ማረፊያ)

 

1121 .

481/2011

ኦሮሚያ //ሞጆ ከተማ ቀበሌ 02

14,642,643.46 02

በድጋሚ

 

5

ክንዱ አለበል

 

ተበዳሪው

መጋዘን

 

5000 .

262/2008

አማራ //ገንደዉሃ ከተማ

10,894,500.00

 

በድጋሚ

 

6

ብርሃኑ በየነ

 

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

 

300 .

16409

ኦሮሚያ // ሻሸመኔ ከተማ

2,737,980.00

 

በድጋሚ

 

7

ብርሃኑ በየነ

 

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

 

500 .

0070/22

ሲዳመ // ቱላ /ከተማ

2,267,325.00

 

በድጋሚ

 

8

ጉንሳሞ ጉጋ

 

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

 

436.6 .

822/2003

ሃዋሳ ጩኮ ከተማ

315,000.00

 

በድጋሚ

 

9

ወይ. የሰዉዘር አዝመራዉ

ተበዳሪ

መኖሪያ ቤት

 

250 .

1686/2008

አማራ // ሞጣ ከተማ

1,152,510.00

 

በድጋሚ

 

10

እስክንድር አስራት

 

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

 

150.

ከገአ/112206/12

አማራ // አዴት ከተማ

943,662.13

 

በድጋሚ

 

11

ኢብራሂም መሃመድኑር

 

ይድነቃቸው መንበሩ

ሆቴል

820.

804/07

ኦሮሚያ // ኦለንጭቲ ከተማ

14,489,065.00

በድጋሚ

 

12

ዮርዳኖስ ንጉሤ

 

ተበዳሪ

መኖሪያ ቤት

 

188 .

0264/08

ኦሮሚያ // ኦለንጭቲ ከተማ

2,973,853.00

 

በድጋሚ