Worabe Comprehensive Specialized Hospital

አዲስ ዘመን
(Jan 04, 2025)

የግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 2017 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል BIOMEDICAL WORKSHOP, አገልግሎት የሚውል የሪኖቨሽን ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው G.C‐6/B.C‐5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን

  1. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ
  2. የንግድና የሥራ ፈቃድ በጀት ዓመት የታደሰ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
  4. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ዋስትና 25000 (ሃያ አምስት ሺህ) ማስያዝ የሚችሉ ሲሆን ለስድስት ወር የጸና መሆን አለበት ከዛ በታች ከሆነ ውድቅ ይደረጋል፡፡
  5. የመስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  6. የዚህ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ተካፋዮች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት / በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅቱ አወቃቀርንና ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች የሚገልጽ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ ተቋራጮች ሰነዱን ከወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 302 በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን ፋይናንሺያል ዶክመንት በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ቴክኒካል ዶክመንትን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኃላ ባለው የስራ ቀን ውስጥ 800 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ድረስ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ክፍል 302 ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሳጥኑ በዚሁ እለት በ08፡00 ታሽጎ ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡

  • ተወዳዳሪ ያቀረቡት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ይሰረዛል ፡፡
  • ተወዳደሪ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መከፈቻ ቀን አይለውጠውም።
  •  ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር

09 20 057 024/09 13 213 696 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል