ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰዉ የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች እና ምግብ ነክ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 13, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 31/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ...
የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የፋብሪካ ማሽነሪ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ መሽጥ ይፈለጋል
Addis Zemen (Feb 13, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2017 የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በደብረ ብርሀን አንዱስትሪ ፓርክ SUN APPAREL...
በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች የደንብ ልብስ (ሙሉ ሱፍ እና ሌሎች)፣ (ጅልባብ እና ቀሚስ) እና (ሸሚዝና ጫማ) በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025)ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኮ/ቻ ጉም -04/2017 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአሻራ ማሽን ማስቀመጫ ሳጥን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 12, 2025)Invitation for Bid የአሻራ ማሽን ማስቀመጫ ሳጥን ግዥLot InformationProcurement...
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025)የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር 039/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው መጋዘን...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025)በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-46/2017...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተርሳይክሎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025)የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ሐ-27/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 11, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን የሰራተኞች የደንብ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 11, 2025)Invitation to Bid የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference...
1 4 5 6 7 8 45