ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ እቃዎች ግዥLot InformationProcurement Reference...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ELECTRICA SUBMERSIBLE PUMP & MOTOR፣ SHOPING_BAG፣ የኤሌክትሪካል ዕቃዎች፣ ኬሚካል እና የተለያዩ የሆቴል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ_18/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ...
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የቢሮ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አልባሳት፤ የጤና መጠበቂያና የአደጋ መከላከያ፤ የጽህፈት መሳሪዎች፤ የህትመት አገልግሎቶች፣ የነዳጅና ቅባት፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ ከአንድ ዓመት በታች የሚያገለግሉ ዕቃዎች፤ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የስፖርት ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር C.C Awash Branch 05/2017 የአዋሽ...
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ የአደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ...
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የሚያቀርቡ ድርጅቶች አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር CC‐MOBO/NCB/01/2017/2024 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ መኪና፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ECC-MOJ/NCB/01/2017 በኢትዮጵያ...
የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት እና ለቢሮ የፑል ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቅርንጫፍ...
የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገለ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገለ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች ዕቃዎች እና ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 12/2017 የሐዋሳ...
1 51 52 53 54 55 67