ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን በሀዋሳ ቅርንጫፍ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ተሽከርካሪ አገልግሎት ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በጉምሩክ ኮሚሽን በሀዋሳ ቅርንጫፍ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት...
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፤ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፤ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፤ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥLot InformationProcurement...
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፣የሞባይል ክፍሎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ  ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 አዲስ አበባ...
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሃረጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01-2017  በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ...
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሐ-03/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ...
የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፤ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ፤ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፤ የማዕድን ሚኒስቴር ፣ የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ፤ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ፤ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ፤ የኢትዮጵያ ሲቪል አቬዬሽን ባለስልጣን እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት LAMINATED MATERIAL ALUMINUM FOIL PLASTIC (CHIPS PACKING BAG): FULL HALF-CUT WITH ENGINE: SOCCER TABLE: BABY CRIB BED: PRINTED CAP AND MEN T-SHIRT PRINTED: PLYWOOD BOTH SIDE LAMINATED: MEN UPPER BODY HALF MANNEQUIN: CERAMIC PLATE BROWN REFLECTIVE GLASS PVC INSULATION RAW MATERIAL: PVC SKIRTING: PLASTIC ZIP ፡ IRON CLAMP እና የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎች እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ_05/2017 በኢትዮጵያ...
የጋላፊ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የመጠጥ ውሃ ግዥ ለመፈፀም ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር CCGB/NCB/01/2017/24 ለጋላፊ ጉምሩክ...
1 36 37 38 39 40