ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያየ የህክምና እቃዎች PRINTED CARTON, DIFFERENT COLLECTION, GOODS, BLIND SPOT MIRROR, PREFABRICATED COLD ROOM, PP CUP SUZUKI MOTORCYCLE USED TOYOTA FULL HALF CUT AS LAMINATED MATERIAL ALUMINUM FOLL PLASTIC፤ ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሐ-05/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏...
በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኮ/ቻ ጉም-02/2017 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት...
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ የስራ ውል ስምምነት በማድረግ የተሽከርካሪዎች ጋራዥ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር-DDCBO 04/2017 የድሬዳዋ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት pre-engineered steel building, printed and laminated roll, solar inverter, የህክምና እቃዎች፤ fire rated and soundproof wall cladding sheet, የእጅ ባትሪ፤ t-shirt, printed cap, metal shelf, fast gear, handbag እና soccer table እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 7-11/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏...
በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመዋቢያና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ፣ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 07/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በወዳጅነት ፓርክ ለመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ፕሮግራም ዝግጅት የሚሆን የዕቃ ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid በወዳጅነት ፓርክ ለመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ፕሮግራም ዝግጅት የሚሆን የዕቃ ኪራይ ግዥLot InformationProcurement...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኮ/ቻ ጉም-01/2017 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለፕሮግራም የሚሆን 1ኛ ደረጃ የዲኮሬሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለፕሮግራም የሚሆን 1ኛ ደረጃ የዲኮሬሽን ግዥLot InformationProcurement Reference Number:...
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክስ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት  የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ...
1 34 35 36 37 38 45