ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 01, 2025)የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ-49/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ፓስ ማንጠልጠያ ከነገመድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 28, 2025)Invitation to Bid LOT 44 PROCUREMENT OF ፓስ ማንጠልጠያ ከነገመድ Procurement Reference...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሣይከል መለዋወጫዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2025)በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የቦቴ ዉሃ አቅርቦትና የፍሳሽ ቆሻሻ የማስመጠጥ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 28, 2025)Invitation to Bid ሎት 32 የቦቴ ዉሃ አቅርቦትና የፍሳሽ ቆሻሻ የማስመጠጥ አገልግሎት ግዥ Procurement...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Services Employee
Government (Feb 28, 2025)Invitation to Bid LOT-22 PROCUREMENT OF SANITARY SERVICES EMPLOYEE Procurement...
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ መነፅር፣ ምግብ ነክ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2025)የሐራጅ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በ28/06/2017...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተርሳይክሎች፣ እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2025)የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና...
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጫማ፣ አልባሳት፣ የቤት ቁልፍ፣ የብርጭቆ ወረቀት፣ ፕላስቲክ ሸራ፣ ኮስሞቲክስ፣ የዕጅ ሰዓት እና SWIVEL PLATE TYPE በግልፅ እንዲሁም ጫማ፣ አንጎበር፣ የብርጭቆ ወረቀት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ፣ ከረሜላ፣ ፕላንፕሌት፣ ፊኛ፣ ሆዝ እና የውሀ ቆጣሪ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 18/2017 ዓ.ም በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ...
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ ጫማዎች፣ አልባሳት እቃዎች እና ምግብ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎች በሐራጅና...
የአ.አ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2025)የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የአ.አ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ/ቤትየቤትና የቢሮ ዕቃዎች...
1 2 3 4 5 45