ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ንብረቶችን እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025)የተተው ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ግ-47/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ...
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025)  በጉምሩክ ኮሚሽን አቶ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 30/2017...
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: ECCGB/NCB/003/2017/25 1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 18, 2025)የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ሐ-28/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የቅዝቃዜ መከላከያ ሱሪ እና ጃኬት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 17, 2025)Invitation for Bid Purchase Requisition of የቅዝቃዜ መከላከያ ሱሪ እና ጃኬትLot...
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 14, 2025)የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰዉ የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች እና ምግብ ነክ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 13, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 31/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ...
የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የፋብሪካ ማሽነሪ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ መሽጥ ይፈለጋል
Addis Zemen (Feb 13, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2017 የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በደብረ ብርሀን አንዱስትሪ ፓርክ SUN APPAREL...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአሻራ ማሽን ማስቀመጫ ሳጥን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 12, 2025)Invitation for Bid የአሻራ ማሽን ማስቀመጫ ሳጥን ግዥLot InformationProcurement...
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው መጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 12, 2025)የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር 039/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው መጋዘን...
1 27 28 29 30 31 67