ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 24, 2025)ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኮ/ቻ ጉም 05/2017 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 22, 2025)የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታየጨረታ ቁጥር ግ-48/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የወንድ ከረቫት እና የሴት ከረቫት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 22, 2025)Invitation to Bid LOT 36 PROCUREMENT OF የወንድ ከረቫት እና የሴት ከረቫት Procurement...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 22, 2025)የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 32/2017በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለቢሮ እና ለግቢ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ችግኞች እና የችግኝ ፖቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 20, 2025)Invitation to Bid Lot 22 . ለቢሮ እና ለግቢ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ችግኞች እና የችግኝ ፖቶች...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ደረጃውን የጠበቀ ኤርፍሬሽነር በተለያየ ፍሌቨር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 20, 2025)Invitation for Bid ደረጃውን የጠበቀ ኤርፍሬሽነር በተለያየ ፍሌቨር ግዥLot InformationProcurement...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medicine and Medical Equipments
Government (Feb 20, 2025)Invitation to Bid Procurement of Medicine and Medical Equipments Procurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የምንጣፍ፣ መጋረጃ፣ ስቲከር እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 20, 2025)Invitation to Bid ሎት 16፡- የምንጣፍ ፣ መጋረጃ ፣ ስቲከር እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ Procurement...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 20, 2025)የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 20/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤ እና በስሩ...
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ምግብ ነክ፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ሸቀጣሸቀጥ እና መነፅር (የእይታ መሳሪያ) በግልፅ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ ሸቀጣሸቀጥ፣ ምግብ ነክ እና 15 ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ቁጥር 26/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 15/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው...
1 26 27 28 29 30 67