ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር፣ አሮጌ የመኪና ሞተር፣ ተሽከርካሪ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 28, 2025) የጨረታ ማስታጠቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ...
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ስፔርፓርት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ የጽዳት ዕቃ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔር ፓርት፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 44/2017 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ስፔርፓርት፣ ኤሌክትሮኒክስ...
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት...
በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አዲስ የተሰራ ህንፃ የሠራተኞች ካፍቴሪያ የመስተንግዶ አገልግሎት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር CC-MOBO/NCB/13/2017/2025 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉምሩክ...
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ...
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ POWER CABLE፣ Darmaroller 5mm፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ምግብ ነክ በግልፅ እንዲሁም ቻርጀር ፒን፣ LED LIGHT፣ COOKES MACHINE፣ ሻምፖ እና ኮስሞቲክስ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር -28/2017ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of STATIONARY
Government (May 27, 2025) Invitation for Bid “LOT 139 PROCUREMENT OF STATIONARY” Lot Information Procurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጀነሬተር መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 27, 2025) Invitation for Bid “የጀነሬተር መለዋወጫ” Lot Information Procurement Reference...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የእጅ መታጠቢያ ከነ ጆጉ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 27, 2025) Invitation for Bid “LOT 135: PROCUREMENT OF የእጅ መታጠቢያ ከነ ጆጉ” Lot Information Procurement...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2025) የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሐ-43/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ...
1 24 25 26 27 28 84