ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይከሎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 20/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት...
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን የቆርቆሮ ቤቶች ግንባታ የሽንት ቤትና የሻወር ቤት ግንባታ እና አጥር ቆርቆሮ በቆርቆሮ መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዢ መለያ ቁጥር ECCJBO12/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part and Tyre
Invitation to Bid LOT.10 Procurement of Car Spare Part and Tyre K Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0040-2017-BIDProcurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የቲተር ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የቲተር ህትመት ግዥLot InformationProcurement Reference Number: ECC-NCB-G-0206-2017-PUR Object...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-10 የሰራተኞች ሰርቪስ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-NC-0013-2017-BIDProcurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 1.1- የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 11:- የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement...
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት SOAP NOODLE፣ DUMB–Bell፣ BASE OIL፣ PAPER IN REELS፣ DEFERENCE GOOD፣ የተለያዩ የቤት አቃዎች፣ WATER GLASS & TEA GLASS፣ TRANSPARENT HEAT SEALABLE BOPP FILM፣ DETERGENT POWDER: PRINTED PLY PACKING WRAPPER፣ እስኪርብቶ (PEN) & BABY FEEDING SMALL፣ SPARE PART፣ PRINTED BISCUIT PACKAGING FILM፣ ALBENDAZOLE & DEXAMETHASONE PHOSPHATE አቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
በተተው ዕቃዎች የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– ግ-24/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary and Other Related Material
Invitation to Bid LOT 6-PROCUREMENT OF SANITARY AND OTHER RELATED MATERIALS Procurement Reference No:...
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ...
1 24 25 26 27 28 45