ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር CC/SBO/NCB/05/2017/2025 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics Materials
Government (Mar 06, 2025)Invitation to Bid LOT- 8 PROCUREMENT OF ELECTRONICS MATERIALS Procurement...
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሕግ መተላለፍ ምክንያት በመጋዘናችን ተወርሰው የሚገኙ 5 ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 28/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሕግ መተላለፍ ምክንያት በመጋዘናችን...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025)የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ_31/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ...
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የፅህፈት መሣሪያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025)ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር ECCJBO17/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት...
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025)በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 59/2017፣...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የህፃናት መገልገያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 06, 2025)Invitation for Bid LOT 103 Purchase Requisition የህፃናት መገልገያ ዕቃዎችLot...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና የተለያዩ ዓይነት ያገለገለ ተሽከርካሪዎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 34/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎ ሽያጭ የሐዋሳ...
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ቅ/ጽ/ቤቱ አሁን እየተጠቀመበት በሚገኘው ቢሮ ውስጥ Demolition work፣ Finishing Work፣ Electrical Installation፣ Sanitary Installation Work፣ Conference Hall Chairs And Sound System With Wireless Speakers And Microphone & Vertical Blinds With installations መስራት የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2025)ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር ECCJBO17/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ አልባሳት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤትኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ልዩ...
1 23 24 25 26 27 67