ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣ የቤት ቁሳቁስና ማስዋቢያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥ መለያ ቁጥር CCJB14/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2017 በጀት...
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ምግብ እና መጠጥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣...
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ሞተር በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዢ መለያ ቁጥር ECC JB13/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩከ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩከ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንበረቶች ሰለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተወረሱ ንብረቶችን የተለያዩ የህክምና እቃዎች SEWING & OTHERS MACHINE: ELECTRIC FORKLIFT: SUZUKI MOTOR CYCLE PRINTED CAP: SOCCER TABLE: PRINTED CAP & MEN T-SHIRT CLUTCH HOUSING: EMPTY CARTON: FLUORESCENT LIGHT (ATA): SHOPING BAG: HIGH MAST POLE WITH ACCESSORIES; PVC COVER EXERCISE BOOK CERAMIC TE የተለያዩ ጨርቃጨርቆች እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሐ-11/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ...
በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት ጫማ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎችን በሃራጅ ጨረታ እና ግልፅ ሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ እና በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር...
የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የሆቴል አገልግሎት፣ የክሬን እና ESR ኪራይ፣ የቢሮ ማስዋቢያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና በአንድ ጊዜ 500 ሰዎችን የሚይዝ ድንኳን ከነሙሉ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሳውንድ ሲስተም እና ድኮር) ለአንድ ጊዜ ኪራይ) በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
 ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ኮ/ቻ/ጉም/ግ/ጨ/03/2017 የኢፌዲሪ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተርሳይከሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ( CROWN CORK)፤ ዝንጅብል ፤ ነዳጅ፤ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 08/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዉሀ ማጠራቀሚያ ታንከር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 23፡- የዉሀ ማጠራቀሚያ ታንከር ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Di-2 Ethylnexy Phthalate Jotashield Exterior & Penetrating Sealer Pedas Projector & Others, Gas Cup Lighter, diminazene diaceturate & phenzaone granuels for injectable solution, fire resistant partition sliding door complet set, rbd palm oil, Pvc Cover Exercise book, S/Steel Angle Valve, Carburettor Assy & Transparent Heat Sealable Bopp Film እቃዎችን  ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ እቃዎች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር  ግ-25/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Di-2 Ethylnexy Phthalate Jotashield Exterior & Penetrating Sealer Pedas Projector & Others, Gas Cup Lighter, diminazene diaceturate & phenzaone granuels for injectable solution, fire resistant partition sliding door complet set, rbd palm oil, Pvc Cover Exercise book, S/Steel Angle Valve, Carburettor Assy & Transparent Heat Sealable Bopp Film እቃዎችን  ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ እቃዎች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር  ግ-25/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ...
1 22 23 24 25 26 45