ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተርሳይክሎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ የኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 34/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና...
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ 3 ያገለገሉ ባዶ ኮንቲነር(40fit)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ሸቀጣሸቀጥ ልዩ ልዩ)፣ ምግብ ነክ፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና መረጃ ያልተገኘላቸው የመኪና አካላት እና ሌሎች ዕቃዎች፣ printed paper in sole board sheet with eva እና 1 ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ክር (thread)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ እና አዳዲስ አልባሳት በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 36/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 21/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው...
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አልባሳት እና ኮስሞቲክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔርፓርት እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያበኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 05, 2025) Invitation for Bid የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ Lot Information Procurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የCCTV ካሜራ ሙሉ ዝርጋታና ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 04, 2025) ማስታወሻ፡ የመዝግያ እንዲሁም የመክፈቻ ቀናት መቀያየር ሊኖር ስለሚችል ከላይ የተቀመጠውን ፋይል ያውርዱ በተጨማሪም...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 04, 2025) ማስታወሻ፡ የመዝግያ እንዲሁም የመክፈቻ ቀናት መቀያየር ሊኖር ስለሚችል ከላይ የተቀመጠውን ፋይል ያውርዱ በተጨማሪም...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 10 መሠረት የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 04, 2025) የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-44/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች እና አክሰሰሪው (መገናኛ መሳሪያዎች) እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ለተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 04, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 33/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጉምሩክ የቁም ምልክት መስጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 04, 2025) Invitation for Bid Lot 148 . Procurement of የጉምሩክ የቁም ምልክት መስጫ Lot...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለኮሚሽኑ የበላይ አመራሮች የሚሆን የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 03, 2025) Invitation for Bid ለኮሚሽኑ የበላይ አመራሮች የሚሆን የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ ግዥ Lot...
1 21 22 23 24 25 84