ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ማለትም አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፤ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ መነፅር፣ ምግብ ነክ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2025)የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ...
የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ስማርት ስልኮችን በሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2025)ለሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር (0010/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰዉ የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የምግብ ነክ፣ የቦሎቄ ብጣሪ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 13, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 35/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ...
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ እና መነፅር (የእይታ መሳሪያ) በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና 15 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 13, 2025)የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2017 እና ሐራጅ ቁጥር 16/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው...
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 13, 2025) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ሐ-32/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሽንት ቤት ከነሻወሩ ሥራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 12, 2025)Invitation to Bid LOT 105: PROCUREMENT OF ሽንት ቤት ከነሻዎሩ ሥራ Procurement Reference...
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚፈልጉት አልተገለጸም
Addis Zemen (Mar 12, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተወዳዳሪ ድርጅቶች ከዚህ...
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ቅ/ጽ/ቤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ እና ቁሳቁሶች እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 12, 2025)ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐MOJ/NCB/07/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም TAPERED ROLLER BEARING፤ SAFE VAN PUMP HIGH SPEED BILL CURRENCY COUNTER፤ የስኳር ፋብሪካ ማሽን መለዋወጫ፤ የላብራቶሪ ወንበሮች፤ DOUBLE inlet BELT DRIVEN FAN AND OTHERS የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና SCOOPER CORNER AND BUSHING ON STICKER እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 12, 2025)በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-51/2017 በኢትዮጵያ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር-ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 12, 2025)የጨረታ ሽያጭ  ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-፦ 22/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት...
1 21 22 23 24 25 67