ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጫማ፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የወጥ ቤት እቃ እና ጃንጥላ በግልፅ እንዲሁም ሞረድ፣ charge pin፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ usb cable፣ bearing and radiator፣ belt፣ የወጥ ቤት እቃ መዳብ እና የውሀ ቆጣሪ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ እና ጂፒሰም፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የባህል ምግብ እና መጠጥ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Sep 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Sep 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሙሉ ቀን መኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Sep 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የባለ አምስት ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Sep 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የባለ አራት ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Sep 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ የስራና የአደጋ መከላከያ ልብሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Sep 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ...
1 2 3 4 84