ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የህፃናት መገልገያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 06, 2025)Invitation for Bid LOT 103 Purchase Requisition የህፃናት መገልገያ ዕቃዎችLot...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና የተለያዩ ዓይነት ያገለገለ ተሽከርካሪዎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 34/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎ ሽያጭ የሐዋሳ...
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ቅ/ጽ/ቤቱ አሁን እየተጠቀመበት በሚገኘው ቢሮ ውስጥ Demolition work፣ Finishing Work፣ Electrical Installation፣ Sanitary Installation Work፣ Conference Hall Chairs And Sound System With Wireless Speakers And Microphone & Vertical Blinds With installations መስራት የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2025)ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር ECCJBO17/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ አልባሳት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 05, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤትኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ልዩ...
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ዕቃዎችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የሕትመት ውጤቶችን፣ የተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባቶችን፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የልዩ ልዩ መሣሪያዎችን፣ የመኪና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ጎማ ዕቃዎችን፣ ለማሽነሪና መሣሪያዎች ጥገና እና እድሳት አገልግሎቶችን፣ የሕንፃ ቁሳቁስ ጥገና ቁልፍ ግዥዎችን፣ ቋሚ ዕቃ ኤሌክትሮኒክስ ማሽነሪዎችን/ ግዥዎችን እና ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2025)የ2ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር_DDCBO_09/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017...
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 03, 2025)የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ...
በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሰመራ ደረቅ መደብ የሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጡን በፓርቴሽን ሶስት ቦታ ለመከፋፈል በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2025)የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር CC‐SBO/NCB/04/2017/2025 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2025)በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽንየሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-30/2017  ጨረታ...
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለቶጎውጫሌ መቅረጫና መጣቢያ በቶጎውጫሌ ከተማ የሠራተኞች የመኖሪያ ቤቶች፣ የፓርቲሽን ሥራ እና የልብስ ማጠቢያ ገንዳ መስራት የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2025)ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር ECCJBO16/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት...
በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2025)ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር C.C Awash Branch 07/2017 በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ...
1 2 3 4 45