ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የህክምና እቃዎች SWING & OTHERS MACHINE SUZUKI MOTORCYCLE PRINTED CAP & MEN T-SHIRT FABRIC BAG CLUTCH HOUSING! EMPTY CARTON SHOPPING BAG MEN CAP: LADY TROUSER CARBURETTOR ASSY FOR EVAP BAJAJ STEEL/STEEL ANGLE VALVE: GAS CUP LIGHTER PEDAS PROJECTOR TRANSPARENT HEAT SEALABLE FLA EXERCISE BOOK እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሐ-15/2017  ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክል በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የወጣ የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር (02/2017 የኢትዮጵያ...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና ምግብ ነክ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 24/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ LIBERT APMPLUS AND OTHERS, HIGH FREQUENCY MOBILE C-ARMY IMAGING SYSTEM, STEEL TRUSS SECTION, COLD ROOM, TRANSFORMER OIL, RAISED ACCESS FLOOR, COLD ROOM DOOR WITH FRAME WALL PANEL & OTHERS, SILICON SEALANT, TARPAULIN, ISONEM LIQUID GLASS, ZINK OXIDE ADHESIVE PLASTER, BED WITH MATTRESS AND MACHETE እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፦ ግ_30/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎...
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎...
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የእይታ መሳሪያ(መነፅር)፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 38 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም polyster sewing thread፣ horn reverse (የተሽከርካሪ መለዋወጫ)፣ pocketbalance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ tyre faps & tyre tube እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም PE TARPAULIN, FLAT BED MACHINE WITH WHEEL FEED FOR SMALL LEATHER ARTICLES, INFANT MILK POWDER, CLEAR FLOAT GLASS, T-SHIRT, SEWING MACHINE SERVO MOTOR, LIEBERT AMP, LIEBERT SPM & ONE STRAND CONTINUOUSE CASTING MACHINEዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ግ-29/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ( CROWN COHk)፤ ዝንጅብል፣ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 10/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርን ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሸከርካሪዎችን ባለበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
 የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 06 -2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርን ጽ/ቤት በህገ...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በበጀት አመቱ የሚያስፈልጉ ደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-CC‐MOBO/NCB/06/2017/2024...
1 16 17 18 19 20 45