ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የምንጣፍ፣ መጋረጃ፣ ስቲከር እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 16, 2025)Invitation to Bid ሎት 16፡- የምንጣፍ ፣ መጋረጃ ፣ ስቲከር እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ Procurement...
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 16, 2025)የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-39/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre and Car Spare Part
Government (Apr 16, 2025)Invitation to Bid Lot 116 : Procurement of Tyre and Car Spare Part Procurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የስራ፣ ደህንነት እና አደጋ መጠበቂያ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 16, 2025)Invitation to Bid ሎት 342፡- የስራ ፣ ደህንነት እና አደጋ መጠበቂያ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ Procurement...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2025)በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-37/2017...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የስፖርት አልባሳት ፣ ጫማዎች እና መስሪያ ቁሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 15, 2025)Invitation to Bid ሎት 341፡-የስፖርት አልባሳት ፣ ጫማዎች እና መስሪያ ቁሶች ግዥ Procurement...
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2025)የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 38/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣የተወረሱ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለተማሪ የሚሆን ቦርሳና ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 15, 2025)Invitation to Bid ለተማሪ የሚሆን ቦርሳና ደብተር ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0132-2017-BIDProcurement...
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2025)የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: RE CC/NCB/SBO/06/2017/25 የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ)...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Service
Government (Apr 15, 2025)Invitation to Bid LOT 117 Procurement of Construction Service (ለቱሉ ዱምቱ ኬላ...
1 15 16 17 18 19 67