ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የገቢዎች ሚኒስቴር ሀምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ለሚያደርገው ፕሮግራም ዲጄ ከነሙሉ ሳውንድ ሲስተሙ እና የመድረክ መሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jul 15, 2025) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government...
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 15, 2025) በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-01/2018...
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጭዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ   የጨረታ ማስታወቂያ...
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር–02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2025) የተተው ዕቃዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 1-01/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 11, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና...
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልበሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አከሰሰሪ፣ ምግብ ነከ፣ ስፖርት ዕቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 09, 2025)  የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01 እና ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2017/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እስፔር ፓርት፣ የተለያዩ የድንጋይ ወፍጮ አክሰሰሪዎች እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 08, 2025) ለመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- (0018/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ...
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ ተሸከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ...
1 12 13 14 15 16 82