ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በጉሙሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የመንገድ ግንባታ ማሽነሪ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአሽክሊላንድ ሞዴል አውቶቢስ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የግንባር መስታወት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jul 22, 2025) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የስፖርት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jul 22, 2025) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለኒሳን ካሽካ ተሽከርካሪ የመለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jul 19, 2025) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የፍሪጅ ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jul 18, 2025) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government...
በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአደይ አበባ ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jul 17, 2025) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government...
የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መኪና በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2025) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ታክስ ከፋዩ አቶ/ወ/ሮ/ባለእዳ ስማቸው 1. MuZEMYIN HASSEN...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለስፖርት ውድድር የሚውሉ የስፖርት ዕቃዎችና አልባሳት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jul 17, 2025) Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2025) የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሐ-02/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ...
1 11 12 13 14 15 82