ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ሞተርሳይክሎች ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK፤ ነዳጅ እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 15/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመቆጣጠሪያ ጣቢያ ግንባታ ማድረግ የሚችሉ ድርጅቶች፣ ግለሰቦች የግንባታ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመቆጣጠሪያ ጣቢያ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለተሽከርካሪ ጥገና የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለተሽከርካሪ ጥገና የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0083-2017-BIDProcurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የምንጣፍ፣ መጋረጃ፣ ስቲከር እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 16፡- የምንጣፍ፣ መጋረጃ፣ ስቲከር እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0056-2017-BIDProcurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የጎማ፣ ቸርኬ፣ እና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid LOT 0014 ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የጎማ፣ ቸርኬ፣ እና ባትሪ ግዥ Procurement Reference No:...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0068-2017-BIDProcurement...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትጨርቃጨርቅ እና የተለያዩ እቃዎች፣ ROLL PAPER POLYESTER FABRIC FLANNEL MATERIAL፣ TYRE WITH FLAP AND TUB ALUMUNIUM FOLL WITH ADHESIVE፣ NOT LAMINATED MDF & OTHER፣ POLYESTER FIBER፣ HEALD FRAME OR HARNESS FRAME NON WOVEN INTERLINING SUBMERSIBLE PUMP & PARTS፣ COMPLETE SET PASSENGER ELEVATOR LOADING BOWL CUTTER & HAMBURGER MACHINE እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ግ-39/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ...
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ምግብ ነክ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ polyster fabric shirting material: ሸቀጣሸቀጥ፣ 2(ሁለት) ተሽከርካሪዎች እና 25 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
  ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 23/2017 እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ቁጥር 12/2017 በአዳማ...
የአሶሳ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የታሸገ ውሃ ግዥ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ግዥ፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ ላፕቶፕ ኮምፒዩተር ግዥ እና Air Conditioner /AC/ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር: ACBO/NCB/G/01/2017 የአሶሳ ጉምሩከ...
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎...
1 9 10 11 12 13 45