ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለከፍተኛ የመንግስት አመራር ሾፌሮች የሚሆን የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ ሸሚዝ እና ከረቫት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 26, 2025)Invitation for Bid “ለከፍተኛ የመንግስት አመራር ሾፌሮች የሚሆን የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ ሸሚዝ እና ከረቫት...
በጉምሩክ ኮሚሽን የአ.አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ ሲስተም ዩኒት፣ ሞኔተር፣ ተመላሽ የመኪና መለዋወጫ፣ ተመላሽ ቶነሮች እና ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2025)የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የኤአ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2025)የተተዉ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-60 /2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፕሮጄክተር እና UPS ትልቁ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 23, 2025)Invitation for Bid Lot 01 የፎቶ ኮፒ ማሽን ፣ ፕሮጄክተር እና UPS ትልቁ ግዥLot...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2025)የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-42/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ...
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና 3 ያገለገሉ ባዶ ኮንቲነር(40fit) እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ክር(thread)፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 3 ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2025)ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 345/2017 እና ሐራጅ ቁጥር 20/2017  በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ደረጃውን የጠበቀ ቶሞካ ወይም ተመሳሳይ የተፈጨ ቡና ባለ አንድ(1) ኪሎ ግራም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 21, 2025)Invitation for Bid ደረጃውን የጠበቀ ቶሞካ ወይም ተመሳሳይ የተፈጨ ቡና ባለ አንድ(1) ኪሎ ግራምLot...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 20, 2025)Invitation to Bid ሎት 8.2፡- የኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference...
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 19, 2025)የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 43/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን UPS 1500 W ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 19, 2025)Invitation for Bid UPS 1500 W ለቢሮ አገልግሎት የሚውልLot InformationProcurement...
1 8 9 10 11 12 66