ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 08, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 12/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ቅ/ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅ እና ቁሳቁሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 08, 2025)  የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐MOJ/NCB/08/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ...
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Server and Software Items
Government (May 07, 2025) Invitation to Bid Lot 51 PROCUREMENT OF SERVER AND SOFTWARE ITEMS Procurement...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 07, 2025) ለሶስተኛ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር(0014/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሊፍት ሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 06, 2025) Invitation to Bid የሊፍት ሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-NC-0099-2017-BID-Re-bidProcurement...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱእና በስሩ...
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አልባሳት ዕቃዎች፣ ጫማዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም መብራትና የመብራት ተጓዳኝ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያበኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ...
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ...
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ አልባሳት፣ ጫማ እና TV በግልፅ እንዲሁም ተሽከርካሪ፣ ቻርጀር ፒን፣ ሎደር፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ LED LIGHT፣ COOKIES MACHINE፣ ሻምፖ እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2025) የተጫራቾች ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር_25/2017 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ...
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 02, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያግልጽ የጨረታ ቁጥር፡-051 052 ፣ 053 ፣ 054 ፣ 055/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ...
1 27 28 29 30 31 82