ጉምሩክ ጨረታ

ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች እና አክሰሰሪው (መገናኛ መሳሪያዎች) እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ለተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 04, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 33/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጉምሩክ የቁም ምልክት መስጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 04, 2025) Invitation for Bid Lot 148 . Procurement of የጉምሩክ የቁም ምልክት መስጫ Lot...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለኮሚሽኑ የበላይ አመራሮች የሚሆን የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 03, 2025) Invitation for Bid ለኮሚሽኑ የበላይ አመራሮች የሚሆን የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ ግዥ Lot...
የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ የምግብ ዘይትን በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2025) ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ገልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር (0017/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን አሶሳ...
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተተዉና የተወረሱ...
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ የህዝብ ማመላለሻ፣ የደረቅ ጭነት፣ ክሬን እና የመስክ ተሸከርካሪዎችን ለመከራየት እንዲሁም ባለ ግማሽ ሊትር የማዕድን ውሀ /ለአንድ ዓመት የሚቆይ ውል/ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኮ/ቻ/ጉም06/2017 የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017/18...
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jun 03, 2025) Invitation to Bid ሎት 152 የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ-2017… Procurement Reference...
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2025) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 45/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ...
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የመኪና ሞተር፣ ሞተር ሳይክል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 85/2017፣...
1 22 23 24 25 26 84