• Oromia

Oromia Supreme Court

አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

በአፈጻጸም ከሳሽ፡- የኦሮሚያ ማዕድን ባለስልጣን-ተወካይ አቶ አደም አረዶ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ፡- በመልስ ሰጪ ኢኤም ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ንብረትነቱ የፍ/ባለእዳ የሆነው ጠጠር፣ ደረጃው 1ኛ የሆነ ባለ ዐ2 ብዛቱ 2100 ሜ.ክዩብ፣ የአንድ ሜትር ኪዩብ ዋጋ ብር 1100 (አንድ ሺህ አንድ መቶ) አጠቃላይ ዋጋው ብር 2,310,000 (ሁለት ሚሊዮን ሶስት መቶ አስር ሺህ) የሚያወጣ 2ኛ ባለ 01 ብዛቱ 800 ሜትር ኪዩብ የአንድ ሜትር ኪዩብ ዋጋ ብር 500 (አምስት መቶ) አጠቃላይ ዋጋው ብር 900,000 (ዘጠኝ መቶ ሺህ) የሚያወጣ፣ 3ኛ ባለ 00 ብዛቱ 1300 ሜትር ኪዩብ የአንድ ሜትር ኪዩብ ዋጋ ብር 800 (ስምንት መቶ ብር) አጠቃላይ ዋጋው ብር 1,040,000 (አንድ ሚሊዮን አርባ ሺህ) የሚያወጣ በአጠቃላይ ብር 4,250,000 (አራት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ) የሚያወጣ ጠጠር በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ በመልካ ቁንጡሬ ክ/ከተማ ደቾ የጠጠር ምርት ድርጅት ቅርንጫፍ በሚባል ግቢ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ እንዲሸጥ ተወስኗል፤ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት (15) ቀናት ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ15/05/2017 ከጠዋቱ ከ3፡00 እስከ 6፡30 ድረስ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መነሻ ዋጋው ከብር 4,250,000 (አራት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) ግምት ጀምሮ በ1ኛ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሚሸጥ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መነሻ ግምት ውስጥ 1/4ኛውን ያስይዛሉ በዚህም መሰረት ውጤቱ ለ16/05/2017 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ለዚህ ፍ/ቤት አዟል

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት