ዋሊፍ ማዕድን አክሲዮን ማህበር

አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)

የኦዲት አገልግሎት

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የዋሊፍ ማዕድን አክሲዮን ማህበር የኦዲት ስራ እስከ 2016 . ያለውን በየዓመቱ የማህበሩን እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ ያለው፤ የግብር ከፋይነት የተመዘገበበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤ የተረጋገጠለት ኦዲተር (Authorized Audit firm) የዓመቱን ኦዲት የሚያደርግበት የገንዘብ መጠን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ለማህበሩ /ቤት በማስገባት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፊትለፊት ድንቅ ሥራ ህንጻ 8 ወለል ቢሮ ቁጥር 006

ስልክ ቁጥር:-09-11-35-51-22/09-19-35-55-44

ዋሊፍ ማዕድን አክሲዮን ማህበር