• Amhara

Woreta City Administration City and Infrastructure Office

በኩር
(Jan 06, 2025)

የሊዝ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የወረታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ 72/2004 መሠረት በ2017 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ከ1 እስከ 9 የተዘረዘሩትን የመሬት ሊዝ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስተላለፍ ይፈልጋል፤ 

1. ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ ፈንታየ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን የተመኝ፣ በደቡብ ጴጥሮስ መካከል የሚገኝ የድርጅት ቦታ ስፋቱ 252.5 ካ/ሜትር 

2. ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ ኑርሴንና አዝመራው፣ በምዕራብ ሀብቴ አስካለማርያም፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ እንድሪስ ሰይሱ መካከል የድርጅት ቦታ ስፋቱ 120 ካ/ሜትር 

3. ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ታረቀኝ አለሜ፣ በሰሜን እናኑ ፈረደ፣ በደቡብ አስማረ ይርደው መካከል የሚገኝ የድርጅት ቦታ ስፋቱ 64 ካ/ሜትር 

4. ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ እነበልስቲ፣ በምዕራብ ይስማው፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ፖስታ ቤት መካከል የሚገኝ የድርጅት ቦታ ስፋቱ 157.5 ካ/ሜትር 

5. ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ ውዴ ትዛዙ፣ በምዕራብ አለምየ አሊ፣ በሰሜን የቀበሌ ቤት፣ በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ የድርጅት ቦታ ስፋቱ 164.5 ካ/ሜትር 

6. ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ ወሰንየለሽ፣ በምዕራብ ቦሰናና አንባው፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ እነ አህመዲና የቀበሌ ቤት መካከል የሚገኝ የድርጅት ቦታ ስፋቱ 560 ካ/ሜትር 

7. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ማስረሻ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን የግር መንገድ፣ በደቡብ ካሳ በለጠ መካከል የሚገኝ የድርጅት ቦታ ስፋቱ 90 ካ/ሜትር 

8. ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ዝይን አሰፋ፣ በደቡብ እነ አመልማል መካከል የሚገኝ ቅይጥ ቦታ ስፋቱ 155 ካ/ሜትር 

9. ቀበሌ 04 በአዋሳኝ በምሥራቅ አዘነጋሽ፣ በምዕራብ አሰፋሽ ፍቅሬ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ እቴናት መካከል የሚገኝ የድርጅት ቦታ ስፋቱ 96 ካ/ሜትር ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡ 

1. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ቢሮ ቁጥር 17 በመምጣት የማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡

2. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አይነት መደበኛ፡፡

3. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ የመግዣ ቀን ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ብቻ ይሆናል፡፡

4. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ መሸጫ ጊዜ የሚያልቀው በ10ኛው ቀን 11፡30 ነው፡፡

5. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ወ/ከ/አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው 
ይከፈታል፡፡

6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

7. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ትዕዛዝ ለሚወዳደሩበት አምስት በመቶ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ያስያዙት ሲፒኦ የሚመለስ ይሆናል፡፡

8. የግንባታ ደረጃ ለድርጅት እና ቅይጥ ቤት

9. የቦታው አገልግሎት በእያነዳንዱ ምድብ ከሰነዱ ጋር በሚሸጠው ሰነድ ሰንጠረዥ ላይ የተቀመጠው ይሆናል፡፡ 

10. የቦታው ስፋት ከ160 ካሬ ሜትር የሆኑ ቦታዎችን የሚያሸንፍ ተጫራች አርባ በመቶ ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ይኖርበታል፡፡

11. ስለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 446 00 26 ደውለው መረጃ ማግኝት ይችላሉ፡፡ 

የወረታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት